ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የሐሰተኛ ሰው ውርደቱ ክፉ ነው፤ የአላዋቂዎች ነገራቸው የተጠላ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 መዋሸት በሰው ላይ የሚሳፍር ዕድፍ ነው፤ ባልተገራ አፍ ላይ ሁልጊዜ ውሸት ይገኛል። ምዕራፉን ተመልከት |