ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በማፈርም ሰውነቱን የሚያጠፋ አለ፤ በአላዋቂነቱም ሰውነቱን ያጠፋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እውነተኛ ካልሆነ ዕረፍት በመነሣት በራስ ላይ ጥፋትን የሚጋብዝ አለ፤ ስለ ሞኞቹ አስተያየት ሲል እንዲሁ የሚጠፋ አለ። ምዕራፉን ተመልከት |