ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በጊዜው አይናገረውምና፥ በአላዋቂ ሰው አንደበት ምሳሌ ይጠላል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሞኝ በተገቢው ወቅት የማይናገር በመሆኑ፤ ከእርሱ የሚመነጭ ምሳሌም ተቀባይነትን አያገኝም። ምዕራፉን ተመልከት |