ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በአንደበትህ አድጦህ ከምትወድቅ፥ በምድር ላይ አድጦህ ብትወድቅ ይሻልሃል፤ እንዲሁ የክፉ ሰው አወዳደቅ ፈጥኖ ይመጣል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ምላስ ከሚያዳልጥ በመንገድ ዳር መውደቅ ይሻላል፤ ኃጢአተኞች ሳያስቡት የሚወድቁት እንዲሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |