ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አላዋቂ ሰው ግን “ወዳጅ አልፈልግም ምን ይጠቅመኛል? በጎ ነገር ያደረግሁለት እኔ ዋጋን አላገኝምና፤ እህሌንም የሚመገቡ ሰዎች በእኔ ክፉ ነገር ይናገራሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሞኝ ወዳጅ የለኝም፤ በመልካም ሥራዎቼ የሚያመሰግነኝ ማንም የለም፤ ምዕራፉን ተመልከት |