ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ጥቂት ቢሰጥህ ብዙ እንደ ሰጠህ ይላገድብሃል፤ በአንተም ላይ ነገሩን ያበዛል፤ የሰጠህንም ይናገርብህ ዘንድ በአደባባይ ይዞራል፤ ዛሬ ቢሰጥህ ነገ ይከፈልሃል፥ እንዲህ ያለው ሰው የሚያስጠላ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጥቂት ይሰጣል፤ ብዙ ይነቅፋል፤ እንደ አዋጅ ነጋሪ አፉን በሰፊው ይከፍታል። ዛሬ አበድሮ በነጋታው ክፍያን ይጠይቃል፤ እንዲህ ያለ ሰው በጣም የተጠላ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |