ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አላዋቂ ሰው ጥቅምና ተወዳጅነት የሌለውን ገንዘብ ይሰጥሃል፤ ጥቂት ቢሰጥህም ለልቡ ብዙ የሰጠህ ይመስለዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የአላዋቂ ሰው ሰጦታ ምንም አይጠቅምህም፤ ዐይኖቹ ሰባት ጊዜ እጥፍ ምላሽን ይጠብቃሉበና። ምዕራፉን ተመልከት |