ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በጥቂት ብዙ የሚገዛ አለ፤ ሰባት እጥፍ ያደርገውም ዘንድ ይፈልጋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አንዳንድ ሰው በጥቂት ገንዘብ ብዙ ነገሮች ይበዛል፤ ሆኖም ግን ሰባት እጥፍ ይከፍልበታል። ምዕራፉን ተመልከት |