ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 20:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ለበጎ ነገር ሳይሆን የሚገሥጽ ሰው አለ፤ ዐዋቂ ሆኖ ሳለም ዝም የሚል ሰው አለ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ያ ጊዜው የሚሰነዘር ተግሣጽ አለ፤ ዝምተኛ ሰው አለ፥ እርሱም ብልጥ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |