ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 2:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሆይ፥ የዘለዓለም በጎነቱን ምሕረቱንና ደስታውን ተስፋ አድርጉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እናንተ ጌታን የምትፈሩ፥ የእርሱን መልካም ስጦታዎች ደስታንና ምሕረትን ተስፋ አድርጉ። ምዕራፉን ተመልከት |