ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 2:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ልብህን አቅና፥ ታገሥ፥ አታወላውልም፥ ብትጨነቅም አትጠራጠር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ቅን ልብ ይኑርህ፥ ቆራጥ ሁን፥ በጭንቀት ጊዜ አትታወክ፥ ምዕራፉን ተመልከት |