ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 2:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በሰው እጅ ከምንወድቅ በእግዚአብሔር እጅ እንውደቅ፥ እንደ ልዕልናው የቸርነቱ ብዛት እንዲሁ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በሰው እጅ ከምንወድቅ በእርሱ እጅ እንውደቅ፤ ምሕረቱ እንደ ታላቅነቱ ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |