ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 2:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች ፈቃዱን ይሻሉ፤ የሚወዱትም በሕጉ ይረካሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጌታን የሚፈሩ ሁሉ፥ እርሱን ደስ የሚያሰኘውን ይፈጽማሉ፤ እሱን የሚወዱ በሕጉ ይረካሉ። ምዕራፉን ተመልከት |