ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 19:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በወዳጅና በጠላት ዘንድ የምትናገረው ነገር አይኑር፥ ስተህ የሠራኸው ኀጢአትህንም አትናገር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ለወዳጅም ሆነ ለጠላት ስላደረግኸው አትንገር፤ አለመንገርህ ኃጢአት ካልሆነ በቀር አትግለጸው። ምዕራፉን ተመልከት |