ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 19:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የሰማኸውን ቃል አታውጣ፥ አትድገመውም፥ ለዘለዓለሙም የባሰ አያገኝህም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የተነገረህን ፈጽሞ አትድገም፤ ከአደጋም ትጠበቃለህ። ምዕራፉን ተመልከት |