ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 19:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ካለባበሱና ካካሄዱ፥ ከአሳሣቁም የተነሣ፥ የሰው ጠባዩ ይታወቃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ፊቱን ይሸሽጋል፤ ያልሰማም ይመስላል፤ ካልተጋለጠ በቀር ባንተ ላይ ይሠራብሀል። ምዕራፉን ተመልከት |