ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 19:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ሰው በመልኩ ይታወቃልና፥ ጠቢብም በገጹ ይታወቃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ኀዘን እንደከበደው ሁሉ ጐብጦ የሚሄድ ሰው አለ፥ በውስጡ ግን ከማታለል በቀር ምንም የለም። ምዕራፉን ተመልከት |