ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 19:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ኀይሉ ቢደክም፥ በአንተም ላይ ክፉ ማድረግ ቢሳነው፥ ያስትህ ዘንድ መከራን በግድ ያመጣብሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 እንከን የማይወጣለት፥ ነገር ግን ታማኝነት የጐደለው ኃጢአት አለ። በሌሎች የዋህነት በመጠቀምም የሚያተርፉ አሉ። ምዕራፉን ተመልከት |