ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 19:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በልቡናው ሌላ ነገር እያለ ፊት አይቶ የሚያዳላ አለ፥ ባላሰብኸውም ነገር ይመጣብሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በብልጥነት ሕጉን ከመጣስ፥ በፍርሃት ለእርሱ አድሮ አላዋቂ መሆን ይቀላል። ምዕራፉን ተመልከት |