ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 19:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ወዳጅህን በጥላቻ ነገር ተሠርቶበት ይሆናልና ገሥጸው፤ ከልቡ ሳይፈቅድ የሚሳሳት ሰው አለና የነገሩህን ነገር ሁሉ አትመን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ወዳድህን ጠይቀው፥ ሐሜት የተለመደ ነውና የሰማኸውን ሁሉ አትመን። ምዕራፉን ተመልከት |