ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 19:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ወዳጅህን፥ አልተናገረ እንደ ሆነ ወይም ተናግሮ እንደ ሆነ እንዳይደግም ገሥጸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ባልንጀራህን ጠይቀው፥ ምናልባት ያለው ነገር አይኖርም ይሆናል፤ ተናግሮም ከሆነ አይደግመውም። ምዕራፉን ተመልከት |