ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 19:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የሰማኸውን ቃል አታውጣ፥ ከዚህም በኋላ የሚያገኝህ ክፉ ነገር እንደሌለ እመን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አንድ ምሥጢር ሰምተሃልን? ከአንተው ጋር ይቀበር፤ ድፍረት ይኑርህ፥ አያፈነዳህም። ምዕራፉን ተመልከት |