ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በባሕር ውስጥ እንደ አንዲት የውኃ ጠብታ፥ ከአሸዋውም ሁሉ እንደ አንዲት የአሸዋ ቅንጣት፥ እንዲሁ በዘለዓለማዊነት ዓመታት ዘንድ የሰው ዘመኑ ጥቂት ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የሕይወቱ ርዝማኔ ቢበዛ መቶ ዓመት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |