ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ለሰውነትህ የምትወድደውን ከሰጠኻት፥ ጠላትህን በአንተ የጨከነ ታደርገዋለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ለስሜቶችህ ተገዢ አትሁን፥ ፍላጎቶችህንም ግታ። ምዕራፉን ተመልከት |