ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 አትሂድ፥ የኀጢአትንም ፈቃድ አትከተል፤ ከክፉ ፍትወትም ራቅ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ያነጋገር ለዛዎችን የሚገነዘቡ፥ ስለ ጥበብ ተግተው ሠርተዋል፤ ትክክለኛ ምሳሌዎችንም አንቆርቁረዋል። ምዕራፉን ተመልከት |