ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በጥጋብህ ወራት የረኃብን ወራት ዐስብ። በተድላህም ወራት የችግርን ወራት ዐስብ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በመጨረሻው ቀን የሚመጣውን ቅጣት አስታውስ፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወዲያ ሲመልስ የሚወርደውን ቁጣ አስብ። ምዕራፉን ተመልከት |