ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በተቈጣህም ጊዜ የሞትን ቀን ዐስብ፤ የፍዳህንም ቀን ዐስብ፤ ንስሓም ግባ ጸልይም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ቃል ከመግባትህ በፊት እራስህን አዘጋጅ፤ ጌታን እንደሚፈታተኑት ሰዎች አትሁን፤ ምዕራፉን ተመልከት |