ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ሳትሳልም አስቀድመህ ስእለትህን አዘጋጅ፤ እግዚአብሔርን እንደሚፈታተነው ሰው አትሁን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ቃል ከመግባትህ በፊት እራስህን አዘጋጅ፤ እግዚአብሔርን እንደሚያስቀይሙት ሰዎች አትሁን፤ ምዕራፉን ተመልከት |