ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሳትደክም ራስህን አዋርድ፥ በበደልህም ጊዜ ንስሓ ግባ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ከፍርድ ቀን በፊት እራስህን መርምር፥ በጉብኝቱም ቀን ነጻ ትሆናለህ። ምዕራፉን ተመልከት |