ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ሳይፈረድብህ ራስህን መርምር፤ በመከራህም ጊዜ ይቅርታን ታገኛለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከመናገርህ በፊት ተማር፥ ከመታመምህ በፊት ተጠንቀቅ። ምዕራፉን ተመልከት |