ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እነሆ እንግዲህ ከመስጠት መልካም ቃል አይሻልምን? ሁለቱም ሁሉ በጻድቅ ሰው ዘንድ ይገኛሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጤዛ ሙቀትን አይቀንስምን? ቃልም እንደዚሁ ከስጦታ ይልቃል። ምዕራፉን ተመልከት |