ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ይቈጣል፥ ይገርፋል፥ ይቅር ይላል፥ እረኛም መንጋውን እንዲመልስ ይመልሳል። በተግሣጹ የሚታገሡትን፥ ሕጉንም የሚከተሉትን ሰዎች ይቅር ይላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የሰው ርኀራኄ ለባልንጀራው ነው፤ እግዚአብሔር ግን ለፍጥረት ሁሉ ይራራል፥ ይገሥጻል፥ ያርማል፥ ያስተምራል፥ እረኛ መንጋውን እንደሚመልስ፥ እሱም ወደ መንገድ መልሶ ያገባል። ምዕራፉን ተመልከት |