ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 18:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሰው ባልንጀራውን ብቻ ይቅር ይላል፥ እግዚአብሔር ግን ፍጥረቱን ሁሉ ይቅር ይላል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የሰውን ልጆች ፍጻሜ አስከፊነት የሚያውቀውና የተገነዘበው በመሆኑ፥ ይቅርታውን ያበዛል። ምዕራፉን ተመልከት |