ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 17:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ከፀሐይ የሚበራ ምን አለ? እርሱም እንኳ ያልፋል። ደማዊና ሥጋዊም ክፉ ነገርን ያስባል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ከፀሐይ የበለጠ ድምቀት ያለው አለን? እንዲያም ሆኖ ግን ይደበዝዛል፥ ሥጋና ደምም ከክፋት በስተቀር የሚያልሙት የለም። ምዕራፉን ተመልከት |