ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 17:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ሰው ሟች ስለ ሆነ፥ ሁሉ በሰው ዘንድ ሊሆን አይችልም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 የምንሻው ሁሉ ሊኖረን አይችልም፤ ሰዎች ዘላለማዊ አይደለንምና። ምዕራፉን ተመልከት |