ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 17:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የሞተ ሰውን ግን ንስሓ እንደ ኢምንት አለፈው፤ በሕይወትህ ደስ እያለህ እግዚአብሔርን አመስግነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 የሞቱትን እንደ ሌሎች ሁሉ ማመስገን አይችሉም፤ እግዚአብሔርን የሚያወድሱ ሕያዋንና ጤነኞች ብቻ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |