ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 17:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ከበደልህም ወደ እግዚአብሔር ተመለስ፤ ኀጢአትን ሁሉ ጥላ ፈቃዱንም አድርግ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ወደ ልዑል እግዚአብሔር ተመለስ፤ ከክፉ ነገር ራቅ፤ መጥፎውን ሁሉ ጥላ። ምዕራፉን ተመልከት |