ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 17:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የሰው ዋጋው እንደ ዐይን ብሌን ትጠበቅለታለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ምጽዋት ለእርሱ እንደ ቀለበት ማኀተም ነው፤ በሰው ውስጥ ያለው ደግነት ለልክ እንደ ዐይን ብሌን ያስደስተዋል፤ ምዕራፉን ተመልከት |