ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በኀጢአተኞች ወገኖች እሳት ትነድዳለች፤ በወንጀለኞች ሕዝብ ላይም ጥፋት ትነድዳለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በኃጢአተኞች ማኀበር እሳት ይንቀለቀላል፥ በማይታዘዝ ሕዝብ ላይ ቁጣ ይነዳል። ምዕራፉን ተመልከት |