ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በደማዊት ነፍስ ሕያው የሆነ ፍጥረት ሁሉ በምድር መላ፤ መመለሻቸውም ወደ ምድር ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 የምድርን ገጽ በሁሉም ዓይነት እንስሳት ሸፈናት፤ ሁሉም ወደ እርሷው ይመለሳሉ። ምዕራፉን ተመልከት |