ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በሕይወታቸውም አትተማመንባቸው፥ ብዛታቸውም ደስ አያሰኝህ። ከሺህ አንድ ደግ ይሻላል፥ ክፉን ከመውለድም ሳይወልዱ መሞት ይሻላል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ረጅም ዕድሜ ይኖራቸዋል ብለህ አትጠብቅ፤ በቁጥራቸውም ብዛት እምነት አይኑርህ፤ ከሺህ አንድ የተሻለ ይመረጣል፤ ክፉዎች ከመውለድ ያለ ዘር ማለፍ ይቀላል። ምዕራፉን ተመልከት |