ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ምድርን ተመለከተ፤ ከበረከቱም አጠገባት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ከዚህ በኋላ ጌታ ወደ ምድር ተመለከተ፤ ምድርን በመልካም ሥራው ሞላት። ምዕራፉን ተመልከት |