ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ዓለም ለዘለዓለም ጸንቶ ይኖር ዘንድ ሥራውን ሁሉ አዘጋጀ፥ ሠራዊታቸውንም በየወገናቸው አዘጋጀ፥ አይሠሩም፥ አይጠሙም፥ አይራቡምም፥ ሥራቸውም አይቋረጥም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ሥራዎቹን ለሁልጊዜ፥ ከመነሻ እስከ መጨረሻ ሐረጋቸው ድረስ ወስኗል፤ ረኃብና ድካም አያውቁም፤ ተግባራቸውንም አይዘነጉም። ምዕራፉን ተመልከት |