ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የእግዚአብሔር ሥራ ከጥንት ጀምሮ በሥልጣኑ ተፈጠረ። ሥርዐታቸውንም በየወገናቸው ለየ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ጌታ በመጀመሪያ ሥራዎቹን በፈጠረ ጊዜ፥ ለሁሉም ቦታቸውን ሰጥቷቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |