ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ልጄ ሆይ፥ ስማኝ፥ ጥበብንም ተማር፥ ነገሬንም ከልቡናህ አድምጠው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ልጄ ሆይ አድምጠኝ፥ ዕውቀትንም አግኝ፥ ልብህን በቃሎቼ ላይ አድርግ። ምዕራፉን ተመልከት |