ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 እውነት ሥራ መሥራትን ማን ያስተምራል? የምሕረቱንስ ተስፋ ማን ደጅ ይጠናል? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የጽድቅ ሥራዎቹን ማን ያበሥራል? ማንስ ይጠብቃቸዋል? የተስፋው ቃል በጣም ሩቅ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |