ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ከሥራውም አብዛኛው ስውር ነው፥ ሰው የማያየው ዐውሎ ነፋስ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ማንም ሊያየው እንደማይችለው የነፋስ ማዕበል፤ አብዛኛዎቹ ሥራዎቹ ድብቅ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |