ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ይህንም ልብ አያስበውም፤ መንገዶቹንስ ማወቅ ማን ይችላል? ገናናነቱንስ ጠብቆ መናገር ማን ይችላል? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ግን ይህን ሁሉ ሰዎች አያስቡትም፤ የሱን መንገዶች በጥንቃቄ የሚያስተውላቸው ማን አለ? ምዕራፉን ተመልከት |