ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የሰውነቴስ ቍጥሯ በዓለም ሁሉ ምንድን ነው?” አትበል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 “ከእግዚአብሔር እሸሸጋለሁ፥ እዚያ ላይ ሆኖ ማን ያስታውሰኛል፤ ከብዙ ሰው መካከል እኔ አልለይም፤ በፍጥረትስ ዐይን ኢምንት አይደለሁምን?” አትበል ምዕራፉን ተመልከት |