ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 16:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ኀጢአተኛ ሰው ከዳፋ አያመልጥም፤ ጻድቅ ሰውም የትዕግሥቱን ዋጋ አያጣም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ኃጢአተኛ በተንኮል ካገኘው ጥቅም ጋር አያመልጥም፤ የጻድቁም ትዕግሥት ያለ ዋጋ አይቀርም። ምዕራፉን ተመልከት |